Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Adey
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
ማይደዋ ታጊስ ካያና አናና ሹካና አይ እማ ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና አናና ሹከና አይ እማ በአፍሪካ ሰማይ ስር እናቴ ስትወልጂኝ ገና አይንሽን ሳይ በማይለካ ፍቅር ወደሽኝ ራስሽን ሰጠሽኝ ጡትሽን በችግር ተነኩረሽ በድህነት ፀሐይ ጠቁረሽ አሳደግሽኝ ሰው አደረግሽኝ እናቴ እናቴ እልሻለሁ እናቴ የፍቅር አገር ቤቴ አዝማች አይ እማዬ አይ እማዬ መቼም አይሆንልሽ የልጅሽ ነገር እውነተኛ ፍቅር ነሽ ገራገር አይ እማ አይ እማ አደይ አደይ እማዬ አደይ አደይ እማዬ ሳባ አደይ ጺዮን እማዬ ጦቢያ (ኢትዮጵያ) አደይ አደይ አደይ አደይ አደይ አደይ ገዛ ሳባ ናት እናት ኢትዮጵያ አደይ ኢትዮጵያ አደይ ኢትዮጵያ ማይደዋ ታጊስ ካያና አናና ሹካና አይ እማ ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና አናና ሹከና አይ እማ