Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Emma Zend Yider (Amsale Tobit)
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
እማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ፡፡ ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል ከፍቅርሽ 'ሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል፡፡ ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን ለመተያየት እንዲያበቃን፡፡ የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ፡፡ እማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ፡፡ ማዘብ ኖሮ ለኔ ገላ ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ፡፡ የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ መልከ ማክዳ ሳባ መሳዬ፡፡ የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ፡፡ ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር ሃገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር፡፡ ማ ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም ያገናኘው ፍቅርን ካዳም፡፡ ማ ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር ባሳከለው ፍቅርን ሃገር... ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር ×2 ሰው አሳዝኖ ሰው ላይሆን ነገር ምን አስጀመረዉ የማይሆን ነገር፡፡ ልቤ አንቺን ትቶ ከማን ዘንድ ይደር ልማልልሽ ወይ በ 'ቶ' መስቀሌ ከራሴ ጋር ነው ብጣላሽ ጥሌ፡፡ ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር... ድር ተርታሪ ጥልፍ የጠለፈው አስዋብኩሽ ብሎ ምን አስጎበረው ፡፡ ሸማ ተጊጦ ቀለም ቢነከር ልብስ አያምርበት ያ'ራቁት ሃገር፡፡ ልምጣ ወይ ልቅር አጣሁ መንገድ እግሬ እንዴት ይጥፋው ቆርጦ መሄድ፡፡ እይ ሰው ሲወጣ እይ ሰው ሲወርድ እንዲህ አይደለም ወይ መራመድ ይህ አይደለም ወይ መራመድ ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር እማ ዘንድ ይደር...