Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Yamral
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ ፈክቶ እንደ ፀሐይ ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ ኩል አስመስሎ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ ከከንፈርሽ ላይ ጽጌረዳ ሳይ ከራሴ ጋራ እስከምለያይ ብቀር ፈዝዤ ጠፍቶኝ ማደረገው አይኔን ካአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው ሳማት ሳመት አለኝና ቀልቤን ገዛው እንደገና ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ ፈክቶ እንደ ጸሐይ ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ ኩል አስመስሎ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ የደን አጸድ ጌጥ የሶሪት ላባ ማን አበቀለሽ ከአዲስ አበባ ገርሞኝ ፈዝዤ ጠፍቶን ማደርገው አይኔን ከአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው ሳማት ሳማት አለኝና ቀልቤን ገዛው እንደገና ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ)