Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Mematsené
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
ቀና አታርጉኝ እኔን ከሄደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይሄ ሀዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ ገና በጊዜ በቀዬው አድባር አብረን አድገን ክፋት በሌለው በንፁ ፍቅር ተፈላልገን ተዋደን ኖረን ባልነበር ዓይነት በሚያስቀና ልቧን ከልቤ ድንገት ለያየው ቀን መጣና በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆን እንኳ ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታድያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታድያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ ቀና አታርጉኝ እኔን ከሄደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይሄ ሀዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ በዚያ በሚዛን ነፍስ ያለፍቅር መች ይሞላል በሌለሽበት ሲኖር ያላንቺ ቀን ይጎላል እስኪ አውቀንበት ሰው ሳንፈልግ ሌላ ዳኛ ብለን ለፍቅር ተይ እንገናኝ ዞረን እኛ በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆን እንኳ ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታድያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታድያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ