Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Semberé
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሰው መውደድ ዕርሜ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ገላ ናደው ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አልደግምም ቃሌ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ቀን አራደው ዛሬ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ የቅብጥ ሃሳብ ጤዛ ነው ሲነጋ ረጋፊ ወትሮም በአፍ ቃል ይፈጥናል ቀድሞ ተሸናፊ ላያድን ቃል ብቻ ምን ያደርጋል ዛቻ ጉራ ብቻ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ስማ! ስማ! ስማ! ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ ቦታ ቢለዋወጥ ወጥ ላያጥም ጉልቻ ጉራ ብቻ ልቤ ዛሬም ወደህ ልትሆን መተረቻ ጉራ ብቻ ታዲያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ታላቅና ታናሽ ምላስ እና ሰምበር ጉራ ብቻ ያስገምታል ስጋ ሞቶ ለሚቀበር ጉራ ብቻ ወርቅ የዘጋ ሳጥን ቁልፍ የሌለው መፍቻ ጉራ ብቻ ምን ያደርጋል ወድቀው አለሁ ማለት ብቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ