Home
Top Artistes
Top Paroles
Ajouter Paroles
Contact
menu
search
Contactez-nous
Artiste:
Teddy Afro
Titre:
Ethiopia
Assurez-vous que les corrections sont tout à fait exactes
S'il vous plaît, les mettez en évidence en quelque sorte!
Vous pouvez, par exemple, écrire
INCORRECT: avant la mauvaise ligne
CORRECT: avant la correspondant ligne correcte
Autrement, nous ne pouvons les corriger pas! Merci pour votre aide.
ባልፍም ኖሬ ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬ ባልፍም ኖሬ ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬ ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ እንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ ኦሆሆ ሆሆ አ... በቀስተ ዳመናሽ ሰማይ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆ አርማሽ የታተመ እንኳን ባለም መዳፍ በአርያም ታውቆ የተራሮች አናት ዘብ የቆመልሽ ቤት ያክሱማ ራስ ጦቢያ የፍጥረት በርነሽ የክብ አለም ምዕራፍ ዞሮ መጀመሪያ በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለም የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ ኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜ ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ እናት በሌላ ይቀየራል ወይ ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስው ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ ባልፍም ኖሬ ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬ ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ እንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ ኦሆሆ ሆሆ አ... የሠላሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮስው እሳት የነካሽ ሲቃጠል ሳይወስን ዝናሽ በቅርሦችሽ ድርሳን ባድባራት ታሪኩ ነብይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጲያን አትንኩ በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለም የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ ኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜ ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ እናት በሌላ ይቀየራል ወይ ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስው ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ ባልፍም ኖሬ ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ላይ ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ላይ ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ